Quantcast
Channel: Kalkidan Amharic – Kal Tube
Browsing all 212 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዮናታን ተስፋዬ እና ጌታቸው ሺፈራው ጠበቆች ከማዕከላዊ በር ላይ እንዲመለሱ ተደረጉ

በማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው እና የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው አቶ ዮናታን ተስፋዬ ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ መደረጋቸውን ሊያነጋግሯቸው ወደ ማዕከላዊ አምርተው የነበሩት ጠበቆቻቸው ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ የሁለቱ ወጣቶች ጠበቆች የሆኑት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዋናው ኦዲተር ገመቹ ዱቢሶ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባለሥልጣናትን አስጠነቀቁ

የፌዴራሉ ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ የኦዲት ግኝት ሪፖርትርን በፓርላማው መድረክ ለመከላከል የሞከሩ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አመራሮችን አስጠነቀቁ፡፡ ዋና ኦዲተር በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2006 በጀት አፈጻጸምና የክዋኔ ኦዲት በማድረግ ግኝቶቹን በ2007 ዓ.ም. ግንቦት ወር ላይ ለፓርላማው ሪፖርት ያደረገ ሲሆን፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስደት የፍርሃት ውጤት ነው – (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም)

ከሁለት ቀኖች በፊት ስለበእውቀቱ ሥዩም አድናቆታቸውን በፌስቡክ ላይ የገለጹ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ ለበእውቀቱ ያላቸውን አድናቆት እኔም እጋራቸዋለሁ፤ ነገር ግን የእነዚህ ሰዎች አድናቆት በእውቀቱ ራሱንና ማንነቱን እንዲከዳ ይቃጣቸዋል፤ አንዱን አውቀዋለሁ፤ ከፖሊቲካና ከትጥቅ ትግል ወደስደት ‹‹ነጻነት›› የተሸጋገረ...

View Article

የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች የትብብር ጥሪ-VOA Amharic

በኦሮሚያ ሕዝብ የሚያካሂደው ትግል የሁሉም ኢትዮጵያዊ ትግል መሆን አለበት በማለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የትብብር ጥሪ አደረጉ ። ለፍትህና እኩልነት ሲታገል የሚደርስበት ስቃይ ሁላችንንም ሊያመን ይገባል በሚል ኢትዮጵያውያንን የሚያስተባብር ጥሪ በስፋት እየተካሄደ ነው። የቪኦኤው ሰሎሞን ክፍሌ የትብብር ጥሪውን አስተባባሪዎች...

View Article

OMN BREAKING NEWS : አቶ አባይ ጽሃዬ ድጋሚ የኦህዴድ አመራሮችን አስጠነቀቁ ::

የጠቅላይ ሚንስትሩ አማካሪ አቶ አባይ ጸሐዬ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን በሚቃወሙ ሕዝብ ላይ “እየተወሰደ ያለው እርምጃ በቂ አይደለም…እርምጃው ያለምንም ማወላወል መቀጠል አለበት”ሲሉ የተናገሩበት ምስጢራዊ ንግግር የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ይፋ አደረገ:: ከአመት በፊት “የኦሮሞን ሕዝብ ልክ እናስገባዋለን “ያሉት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የነጻነት ቀን ቀርባለችና ጸንታችሁ ቁሙ! እየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማጎሪያ ቤት፣ አዲስ አበባ)

እነሆ በጨለማ ቤት ውስጥ ከታጎርን 311 ቀናት ሞሉን፡፡ ጊዜው እንዴት ይሮጣል ባካችሁ? የዛሬ አመት በዚህ ወቅት ከጓደኞቼ ጋር በዝዋይ እስር ቤት የሚገኙትን ጀግኖቻችንን ለመጠየቅና እንኳን አደረሳችሁ ለማለት የገና ዋዜማን በዝዋይ ወህኒ ቤት ተገኝተን ነበር፡፡ ግን ምኞታችን ቅዠት ሆኖ ያሰብነው ሳይሳካ አንድም...

View Article

የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት በኬንያ 28 የኦሮሞ ጥገኝነት ጠያቂዎችን መብት እንዲከበር ጠየቀ-VOA Amharic

ሰሜን ኬንያ ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ያሉ ጥገኝነት ፈላጊ ኢትዮጵያዊያን መብታቸው እንዲከበር ኬንያ የሚገኘው የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ቅርንጫፍ ጠየቀ። ሐሙስ ፍርድ ቤት ሊቀርብ የነበረውን 28 ጥገኝነት ጠያቂ ኦሮሞዎችን ጉዳይ የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር –...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦሮሚያ ክልል የተጀመረው ተቃውሞ ቀጥሏል

በኦሮሚያ ክልል የተጀመረው ተቃውሞ ትናንትም በተለያዩ አካባቢዎች ቀጥሎ መዋሉ ታወቀ። በትናንትናው ዕለትም በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች እና በአንዳንድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መንግስት እየወሰደ ያለውን ዕርምጃ በመቃወም የተለያዩ ህዝባዊ እምቢተኝነቶች መካሄዳቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በትናንትናው ዕለት...

View Article


የኢትዮጵያ መንግሥት ያሰራቸዉን ሰላማዊ ተቃዋሚዎች በፍጥነት እንዲፈታ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጥሪ አቀረበ-VOA Amharic

የኢትዮጵያ መንግስት ያሰራቸውን ሰላማዊ ተቃዋሚዎች በአስቸኳይ እንዲፈታ ዓለም አቀፉ የመብት ተቆርቋሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል አሳስቦ እስከ ፊታችን የካቲት 9, 2008 ዓ.ም ዓለም አቀፍ ማህበረስብ ለኢትዮጵያ ባለስልጣናት ደብዳቤ እንዲጽፍ ጥሪ አቀረበ። የታሰሩት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አባላት፣ ተማሪዎች...

View Article


በኦሮሚያ ከተሞች የሚካሄድ ተቃዉሞ ዛሬም ቀጥሏል-voa-amharic

የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ በኦሮሚያ ከተሞች ከሕዳር ወር ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው ተቃውሞ ትላንት አርብ በአንዳንድ አካባቢዎች ቀጥሎ መዋሉን ቪኦኤ ዘግቧል። በኢትዮጵያ የተቃውሞ ታሪክ ለረጅም ግዜ የተደረገ የተባለለት በኦሮሚያ ክልል እየተደረገ ባለው ሰልፍ...

View Article

መድረክ በኦሮምያ ጉዳይ ባለ አምስት ጥያቄ መግለጫ አወጣ-VOA Amharic

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ባለአምስት ጥያቄ መግለጫ ማውጣቱን ቪኦኤ ዘገበ፡፡ ከመድረክ የሕዝብ ግንኙነት ጉዳይ መምሪያ የወጣው ይህ መግለጫ “ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን በማሠርና በማንገላታት የኦሮሞን ሕዝብ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግል መግታት አይቻልም” የሚል ነው ያለው ቪኦኤ ታሥረዋል ወይም በቁም እሥር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድርቁ አስፈሪ ገጽታ እየያዘ ነው

በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ አስፈሪ ገጽታን እየያዘ መሆኑን ዓለም አቀፍ ለጋሾች እየገለጹ ነው፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥትና ከአርባ በላይ ለጋሾች በተጣመሩበት የጋራ የሰብዓዊ የዕርዳታ ጥሪ፣ በአገሪቱ 10.2 ሚሊዮን ሕዝብ የአስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ እንደሚያስፈልገው አስታውቀው ነበር፡፡ ይህ በተገለጸ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእውቀቱ ስዩምን እንደ “ናይጀሪያዊው ቤን ኦክሪ?”- (ቻላቸው ታደሰ)

በእውቀቱ ስዩም አዲስ መፅሃፍ ማሳተሙን ስለሰማሁ እንዲህ እላለሁ፤ በእውቀቱን እንደ socio-political critic ወይም እንደ “ተናዳፊ ዝንብ” (gadfly) አየዋለሁ፤ ማህበረሰቡ ከድብታው እንዲነቃ፣ ህመሙን እንዲረዳ ቆንጠጥ እንደሚያደርግ ተናዳፊ ዝንብ:: (ታላቁ ግሪካዊ አንሰላሳይ ሶቅራጥስ ራሱን እንደ...

View Article


በኦሮሚያ ክልል በመንግስት ላይ ሕዝባዊው ተቃውሞ ቀጥሏል-VOA Amharic

በኦሮሚያ ክልል የአዲስ አበባንና የፊንፊኔን ልዩ ዞኖችን ለማቀናጀት የተነደፈዉን ማስተር ፕላን በመቃወም የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ትላንትና በዛሬዉ እለት በጂማና በሃሮማያ ዩኒቬርሲቲዎች ተካሂደዋል፥ የመንግስት ጸጥታ አስከባሪ ሃይሎችም ተማሪዎቹን በመደብደብ ተቃዉሞዉን መበተናቸዉ ታዉቋል። በኦሮሚያ ክልል ሕዝባዊ ተቃውሞው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ፍርሃት” በኢትዮጵያ ላይ የነገሰው ዋነኛ ገዥ…! _(ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ኣርኣያ፡)

. ስደት የፍርሃት ምንጭ ነው፤ በዚህ ላይ የተግባባን እና ወደ እውነታው የደረስን ይመስለኛል፡፡ ተሰድደው ከፍርሃታቸው በላይ ሃፍረታቸው ቀፍድዷቸው እንደተሰቃዩ የሞቱት ጥቂቶች አይደሉም፡፡ እነርሱን የኢትዮጵያ እንባ የሞትን እሳት ባህር ያርጥብላቸው፡፡ በሕይወት ካሉም የውቅያኖሱ ማዕበል ይብረድላቸው፤ ላገራቸው መሬት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦሮሚያ ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ባልደረባ ጋዜጠኛ ብሊሴ ቀነአ ከስራ ተባረረች

የኦሮሚያ ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ጋዜጠኛ የሆነችው ብሊሴ ቀነአ ታህሳስ 30 ቀን 2008 ዓም ከስራ ተባረረች። ጋዜጠኛዋ በተባረረችበት ቀን በተለመደው ስራ ሰዓቷ ቢሮ ልትገባ ስትል መግቢያ በር ላይ በዘበኞች እንድትመለስ መደረጉን ኦሮሚያ ሚዲያ ኔቶርክ ዘግቧል። ጋዜጠኛ ብሊሴ ቀነአ ከአለቃዋ ከስራ ስለመሰናበቷ የተገለጸላት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት በሰጣቸው ያለመከሰስ ዋስትና ወደ አገር ቤት የተመለሱት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ታሰሩ

በአክሰስ ሪል እስቴት ውስጥ የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ አገር ጥለው ለሁለት አመታት የተሰደዱት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፤ ከመንግስት አካላት ጋር በተደረገ ድርድር ወደ አገራቸው ገብተው የጀመሯቸውን ስራዎች ለማስቀጠልና ከተለያዩ አካላት ለቀረቡባቸው ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት በመስማማት የካቲት 12 ቀን 2007...

View Article


“መከላከያም ተኩስ ከፈተ፣ አርሶ አደሩም ሜንጫውን ይዞ ከያለበት ለመረዳዳትና ለመመከት እየሞከረ ነው”-VOA Amharic

ሃሮማያ ዩኒቨርስቲ ከትናንት በስትያ የተጀመረው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ የመንግሥት ሓይሎች ርምጃ እየወሰዱ መሆኑንና ተማሪዎች ወደ አካባባቢው ማኅበረሰብ እየሸሹ መሆኑን የኦሮሚኛ ክፍል ባልደረቦቻችን ያነጋገሯቻቸው ነዋሪዎች አመልክተዋል። ፌዴራል ፖሊስ “ልጆቹን ለምን ትሸሽጋላችሁ” በማለት አርሶ አደሮች ላይ ተኩስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለአቶ ኤርሚያስ የተሰጠውን የሕግ ከለላ መንግስት አልሰጠሁም ብሎ ካደ

የሕግ ከለላ ተሰጥቷቸው ወደ አገራቸው የካቲት 10 ቀን 2007 ዓ.ም. ከሁለት አመት የዱባይ ስደት በኃላ የተመለሱት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፣ በአክሰስ ሪል ስቴት አክሲዮን ማኅበር ውስጥ ለተፈጠረው ችግር በተሰጣቸው ጊዜ ገደብ መፍትሔ ማምጣት አልቻሉም ተብለው በቁጥጥር ሥር ዋሉ ሲል ሪፖርተር ዛሬ አስነብቧል፡፡ የዓብይ...

View Article

በኦሮሚያ ክልል አሁንም ግድያና እስራት እየተካሄደ ነዉ -ዶ/ር መራራ ጉዲና-VOA Amharic

በኦሮሚያ ክልል አሁንም ግድያና እስራት እየተካሄደ ነው ሲሉ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መራራ ጉዲና ተናገሩ። በኦሮሚያ በሚገኙ የዩኒቨርሲቲዎችና ትምህርት ቤቶች የወታደሮች ካንፕ መደረጋቸውን ወታደሮች ተማሪዎቹን እየደበደቡ እንደሚገኙ ገልጸዋል። የእስራት ዘመቻው ከቀን ወደቀን ተባብሷል ያሉት ዶ/ር...

View Article
Browsing all 212 articles
Browse latest View live