በኦሮሚያ ከተሞች ዛሬም ተቃውሞ ቀጥሏል-VOA Amharic
በኦሮሚያ ክልል መንግስት ጦር ቢያዘምትም ሕዝቡ ሰላማዊ ጥያቄውን ከመጠየቅ አላቆመም ” የታሰሩት ይፈቱ፣ ወታደሮች ከትምህርት ቤቶች ይውጡ፣መግደል አቁሙ፣የገደሉ ለፍርድ ይቅረቡ ” የሚሉ ጥያቄዎች የተለያዩ አካባቢዎች ዛሬም የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች እንደቀጠሉ መሆናቸውን ከተለያዩ ከተሞች የተገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ ።...
View Articleግልጽ ደብዳቤ፤ ለጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ-VOA Amharic
የኢትዮጵያ ፌድራላዊ አንድነት መድረክ፤ በአገሪቱ እየታየ ያለውን ቀውስና ሌሎች ነባር ችግሮች አስመልክቶ አሳስበውኛል ባላቸው ጉዳዮች ዙሪያ በትላንትናው ዕለት ለጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ግልጽ ደብዳቤ ጽፏል።”የሕዝቦቻችንን ጥቅሞች ማዕከል ያላደረጉና ሕዝብን ያላሳተፉ በልማት ስም የሚካሄዱ እርምጃዎች...
View Article“ተማሪን ተማሪ ገደለው ሲባል ሰምቼ አላውቅም …” –የሟች ሣሙዔል ከተማ አባት-VOA Amharic
“በማንኛውም ትግል ውስጥ ተማሪን ተማሪ ገደለው ሲባል ሰምቼ አላውቅም” ሲሉ ሰሞኑን በሮቤው መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የተገደለው ተማሪ ሣሙኤል አባት አቶ ከተማ በቀለ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ተናግረዋል፡፡በሌላ በኩል ደግሞ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና “… ገዥው ፓርቲ ለአንዱ እነ እንትና...
View Articleየትዊተር አራማጅነት መሬት ይረግጣል? (በፍቃዱ ኃይሉ)
ግርማ ጉተማ የተባለ ሰው ታኅሣሥ 29/2008 የፌስቡክ ገጹ ላይ የጻፈውን ቀንጭቤ በማስነበብ ልጀምር፤ እንዲህ ይላል፣ “ባለፈው ክረምት ‹ለሆነ የፖሊሲ ትምህርት› ኔዘርላንድ በነበርኩ ጊዜ አንድ በመስኩ የአውሮጳ ኅብረት ሰዎችን የማማከር ሥራ የሚሠራ አንጋፋ ፕሮፌሰሬን የማናገር ዕድል አግኝቼ ነበር። ያ መልካም...
View Articleበኦሮምያ ጉዳይ የሲቪከስና የአምነስቲ መግለጫና አቋም-VOA Amharic
የኢትዮጵያ የልማትና ዓለምአቀፍ አጋሮች ኦሮምያ ውስጥ ተገድለዋል ያሏቸውን ከ140 በላይ ሰዎች ጉዳይ በቅርበት እንዲፈትሹ ሲቪከስ ተብሎ የሚጠራው የዜጎች ተሣትፎ ዓለምአቀፍ ጥምረት ጥሪ አሰምቷል፡፡ ሲቪከስ የዛሬ 23 ዓመት የተመሠረተ ዓለምአቀፍ ጥምረት ነው፡፡ ሲቪከስ በመላው ዓለም የዜጎችን የተግባር እንቅስቃሴና...
View Articleአንድ የሐሮማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ዛሬ ሞተ-VOA Amharic
የአዲስ አበባና የኦሮምያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ንድፍ ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ፣ በመላው ኦሮሚያ ከሕዳር ወር ጀምሮ የተቀጣጠለው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ መዋሉን ቪኦኤ ዘግቧል። በመሰላ ከተማ አባድር በተባለ ቦታ የአንድ ተማሪ አስክሬን ጉድጓድ ወድቆ መገኘቱን እንዲሁም አንድ የሐሮማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪ...
View Articleወያኔዎች፡–እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ የእውነትን መስቀል ተሸክመው ከትግራይ ብቅ የሚሉ ሰዎች ነበሩ፤ አሉ፤...
በአደባባይ የተነገረው እውነት ውሸት ሆኖ ይከስማል ወይም እውነት ሆኖ ይጠበድላል ጥር 2008 ትግርኛ ቋንቋም ያደናብር ጀመረ እንዴ! ዛሬ በፌስቡክ ላይ እንዳየሁት አንዲት ሴት ወገብዋን በነጠላዋ አስራ ትግርኛ የማያውቀውንም የሚቀሰቅስ ንግግር ስታደርግ ነበረ፤ የተናገረችው ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበት ነው፤ የሕዝቡን...
View Articleኦሕዴድ ማስተር ፕላኑ እንዲቆም ከወሰነ በኋላ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የራሱን ማስተር ፕላን ተግባራዊ ሊያደርግ ነው
የኦሕዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን ዝግጅት እንዲቆም ከወሰነ በኋላ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በራሱ ክልል ውስጥ የሚገኘውን የማስተር ፕላኑን ክፍል ብቻ ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅት ጀመረ፡፡ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን ፕሮጀክት ጽሕፈት...
View Articleአቶ አባይ ፀሐዬ በኦሮሚያ የተከሰተውን ሕዝባዊ ተቃውሞ የኦህዴድ ባለስልጣናት የቀሰቀሱት ነው አሉ
በሚንስትር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ አባይ ፀሐዬ ባለፉት ሦስት ወራት በኦሮሚያ የተከሰተውን ሕዝባዊ ተቃውሞ የኦህዴድ ባለስልጣናት የቀሰቀሱት ነው አሉ። የመንግስት ደጋፊ ለሆነው ድህረ ገጽ ለሆርን አፌይርስ በሰጡት ቃለምልልስ ለሁለተኛ ግዜ “ልክ እናስገባቸዋለን ” ያሉበትን ድምጻቸውን...
View Articleሀሳብን በነጻነት በመግለጹ በመንግስት የታሰረውና ከሰማያዊ የተባረረው ወጣቱ ፖለቲከኛ ዮናታን ተስፋዬ ላይ የተላለፈበት...
በኢትዮጵያ መንግስት ደህንነቶች ታፍነው ለእስር የበቁት የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበሩት በገዛ ፈቃዳቸው ራሳቸውን ከፓርቲው ማግለላቸውን በፌስቡክ ገጻቸው ያስታወቁትን አቶ ዮናታን ተስፋዬን ጨምሮ አራት አባሎቹን ፓርቲው ማሰናበቱን ካስታወቀ በኃላ ውዝግቦች መከሰት ጀምረዋል። ፓርቲው ከጥር 2 ቀን...
View Articleበኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ቀጥሏል-VOA Amharic
በኦሮሚያ ክልል በተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ ከ150 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ሞት ፣ለብዙሺዎች እስር ፣በርካቶች ቆስለውም ህዝቡ ተቃውሞውን በተለያዩ ቦታዎች ቀጥሏል። በሳምንቱ ማብቂያ ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም ዛሬ ተቃውሞ እንደተካሄደባቸው ከተገለጹት አካባቢዎች መካከል፥ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሜኤሦ ፣አሰቦት ወረዳና ምዕራብ...
View Articleየትሮይ ፈረስ በኢትዮጵያ(በበፍቃዱ ኃይሉ)
ጥንት፣ ዐሥር ዓመት ከዘለቀ የግሪክ እና ትሮይ ጦርነት በኋላ ግሪኮች ሰለቻቸው እና መላ ዘየዱ። ግዙፍ የጣውላ ፈረስ ገንብተው ውስጡ የተመረጡ ወታደሮችን አስቀምጠው ሸሹ። ይህንን እንደ ድል የቆጠሩት ትሮዮች ለድላቸው መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ፈረሱን ጎትተው ከተማቸው መሐል አቆሙት፡፡ በውድቅት ለሊት፣ ፈረሱ ውስጥ...
View Articleበእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ ፍ/ቤቱ የአቃቤ ህግ የደህንነት መ/ቤት ማስረጃ ‹ኦርጅናሉ› እንዲቀርብ አዘዘ
በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ በሽብር ከተከሰሱበት በሥር ፍርድ ቤት በነጻ ተሰናብተው አቃቤ ህግ በጠየቀባቸው ይግባኝ ጉዳያቸው በጠ/ፍ/ቤት እየታየ የሚገኙት የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ከብሄራዊ ደህንነት ተገኘ የተባለው የአቃቤ ህግ ማስረጃ ‹ኦርጅናሉ› እንዲቀርብ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡ በእነ ሀብታሙ አያሌው...
View Articleየኦሮምኛ ተናጋሪ አብያተ ክርስቲያን ኅብረት ጥያቄዎቹን አቀረበ-VOA Amharic
የኦሮሞ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያን ኅብረት መሪዎች ሰሞኑን ዋሺንግተን ዲሲ ተገኝተው ከኢትዮጵያ አምባሣደር አቶ ግርማ ብሩና ከዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤትና ከውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል፡፡ የኅብረቱ ፕሬዚዳንት ፓስተር ዶ/ር ገመቹ ኦላና ለቪኦኤ በሰጡት ቃለምልልስ በዩናይትድ...
View Articleዴሞክራሲ በኢትዮጵያ፡ የግማሽ ምዕተ ዓመት ጉዞ -(በዘላለም ክብረት)
ኢሕአዴግ ስልጣን ከያዘ ይሄው 25 ዓመታት እየሆነው ነው፡፡ ይሄም በጆን አቢኒክ ቋንቋ ኢሕአዴግን በኢትዮጵያ የሪፐብሊክ ታሪክ (ከዘውዱ አገዛዝ በኋላ) ለረጅም ጊዜ ስልጣን ላይ የቆየው ስርዓት ያደርገዋል፡፡ ኢሕአዴግ ወደ ስልጣን በወጣበት ወቅት የዓለም ፖለቲካዊ ምህዳር ከግራ ወደ ቀኝ ያደረገው ሽግግር ኢሕአዴግ ይዞት...
View Articleበኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቀጥሏል-VOA Amharic
በተለያዩ የኦሮሚያ ክልሎች በህዳር ወር ህዝባዊ ተቃውሞ ቀጥሏል።በምዕራብና በምስራቅ የኦሮሚያ ክልሎች በሚገኙ ከተሞች የመንግስት ወታደሮች ክልላችንን ለቀው ይውጡ፣ግድያ ፣እስራትና ድብደባ ይቁም የሚሉ ጥያቄዎች በማሰማት ላይ ናቸው። በመኢሶ ሲካሄድ የሰነበተው ተቃውሞ ሰባተኛ ቀኑን መያዙን የዘገበው ቪኦኤ ተመሳሳይ...
View Articleበሊቀ ጳጳሱ መኖርያ ቤት ቦምብ ፈነዳ ፤ አምስት የሀገረ ስብከቱ አላፊዎች እና ሠራተኞች ተጠርጥረዋል
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በብፁዕ አቡነ ኤፍሬም የደብረ ብርሃን መኖርያ ቤታቸው፣ ታኅሣሥ 26 ቀን 2008 ዓ.ም. ምሽት ቦምብ መፈንዳቱ ተገለጸ፡፡ በመንበረ ጵጵስናው የሊቀ ጳጳሱ መኖርያ በሚገኘው ዕቃ ቤት አጠገብ የፈነዳው ቦምቡ፣ በብፁዕ አቡነ ኤፍሬምም...
View Articleለጥያቄዎ መልስ፡ ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳ እና አቶ ኤልያስ ግደይ
የአዲስ አበባ እና የፊንፊኔ ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ይደረጋል መባሉ ያስከተለው ተቃውሞን ተከትሎ በርካቶች ሞተዋል፣ታስረዋል፣ቆስለዋል።የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ )ዕቅዱን መሠረዙ የሚታወስ ሲሆን በርካታ የቪኦኤ አድማጮች በዕቅዱና ዕቅዱን ተከትሎ በተነሣው ህዝባዊ ተቃውሞ...
View Articleባለ መሰንቆውና ባለ ወለሎው (በእውቀቱ ስዩም)
“ ሮድ ደሴት” በተባለ አገር ውስጥ እንደ እንደምኖር የነገርኩት ጓደኛየ“ እና ባሣ አጥማጅነት ነው የምትተዳደረው?”ብሎኛል፡፡ ሮድ ደሴት አበሻ እጥረት ክፉኛ ከሚያጠቃቸው ክልሎች አንዱ ነው ፡፡ አሁን ምድሩም ሰማዩም ሰውም ነጭ ነው፡፡ ያገር ሰው በጣም ይናፍቀኛል፡፡ የሆነ ያበሻ ዓይነ ውሃ ያለው አልፎ ሒያጅ መንገድ...
View Articleእንደ አቶ አባይ ፀሃዬ አባባል በኦሮሚያ ውስጥ መንግስት ለወሰደው እርምጃ ተጠያቂው ኦ.ህ.ዴ.ድ ነውን ?
እንደ አቶ አባይ ፀሃዬ አባባል በኦሮሚያ ውስጥ መንግስት ለወሰደው እርምጃ ተጠያቂው ኦ.ህ.ዴ.ድ ነውን ?የኦሮሞን ህዝብ ማነው የዘረፈው? የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ በሚንስትር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ አባይ ፀሐዬ የመንግስት ደጋፊ ለሆነው ድህረ ገጽ ለሆርን አፌይርስ በሰጡት ቃለምልልስ...
View Article