Quantcast
Channel: Kalkidan Amharic – Kal Tube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 212

ለጥያቄዎ መልስ፡ ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳ እና አቶ ኤልያስ ግደይ

$
0
0

የአዲስ አበባ እና የፊንፊኔ ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ይደረጋል መባሉ ያስከተለው ተቃውሞን ተከትሎ በርካቶች ሞተዋል፣ታስረዋል፣ቆስለዋል።የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ )ዕቅዱን መሠረዙ የሚታወስ ሲሆን በርካታ የቪኦኤ አድማጮች በዕቅዱና ዕቅዱን ተከትሎ በተነሣው ህዝባዊ ተቃውሞ ስለሞቱና ስለታሰሩ ሰዎች በተመለከተ ጥያቄዎች ልከውልኛል በማለት የጥያቄና መልስ ዝግጅት ሁለት እንግዶችን ጋብዘዋል፡፡
የኢትዮጵያ መንግሥት ልማታዊ ፖሊሲ ደጋፊ እንዲባሉ የጠየቁት አቶ ኤልያስ ግደይ የኢትዮጵያ መንግስትን ወክለው በማስተር ፕላኑና በፌደራሊዝም ላይ በርካታ ጥናቶችን ያስነበቡት አክቲቪስትና የህግ ባለሞያ ዶ/ር ፀጋዬ አራርሣ ለአድማጮች ጥያቄ መልስ ይሰጣሉ፡፡
ትዝታ በላቸው አነጋግራቸዋለች አድምጡት።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 212