በኦሮሚያ የሕዝቡ ተቃውሞ ቀጥሏል “የታሠሩ ይፈቱ፣ገዳዮች ለፍርድ ይቅረቡ፣ለሞቱት ቤተሰቦች ካሳ ይከፈል-VOA Amharic
በኦሮሚያ ክልል የተጀመረው ህዝባዊ ተቃውሞ ትላንትም ቀጥሎ ውሏል።የኦሮሚያ ክልል መስተዳደር እቅዱ መሰረዙን ከሁለት ሳምንታት በፊት ቢያስታውቅም ህዝቡ ማስተር ፕላኑ ተሰረዘ መባሉ የማታለያ ዘዴ ካልሆነ በቀር ለምን የታሠሩ አይፈቱም? ለምን ለሞቱ ሰዎች ቤተሰቦች ካሳ አይከፈልም? ሲሉ ይጠይቃሉ ሲል ቪኦኤ ምሽት ላይ...
View Articleመተማ እና ጋላባት- ድንበር አልባው የጠረፍ ፍቅር-(ቻላቸው ታደሰ)
መለስና አልበሽር ሰይጣናቸው ተነስቶባቸው የተኮራረፉ ጊዜ ለተወሰኑ ዓመታት በሁለቱ ፍቅረኛሞች- ጋላባት እና መተማ- ላይ ድንበሩን ጥርቅም አድርገው ዘጉባቸው፡፡ መተማን ለመጀመሪያ ጊዜ የተረገጥኳት ያኔ ከአስራ ሰባት ዓመታት በፊት በ1991 ዓ.ም ነበር፡፡ ያኔ መተማ ህይወት አልባ፣ ፀጥ ረጭ ያለች ከተማ ሆና ነበር፡፡...
View Articleህግ እና ደንብ የጣሰው ማነው? -(እያስጴድ ተስፋዬ)
ሞልቶ ሲንተረከክ እንሸሽገው ቢባል በየት በኩል; ሰብቶ ደልቦ እራፊ ሰውነቱን አልሸፍን ሲል አደባባይ ወጥቶ በሰው አይን መመታቱ አይቀሬ ነው፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ምንም አልፅፍም ብዬ ነበር….ለማን ነው የምፅፈው; ማንስ ምን አግብቶት ነው የምንፅፍለት; እያልኩ፡፡ ደግሞ ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሀል አይነት...
View Articleእነ አቶ በቀለ ገርባ ለየካቲት 11 ቀን 2008 ዓ.ም ተቀጠሩ
በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ፣ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ተፈጥሮ በነበረ ሁከት ምክንያት፣ ተጠርጥረው በታሰሩት አቶ በቀለ ገርባና በሌሎች ተጠርጣሪዎች ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ተጨማሪ የ28 ቀናት የምርመራ ጊዜ ዓርብ ጥር 13 ቀን 2008 ዓ.ም. ተጠየቀባቸው፡፡ የኦሮሞ ፌዴራሊስት...
View Articleኢትዮጵያ ለጎረቤት አገሮች የምትሸጠው ኤሌክትሪክ እርካሽና ለፖለቲካዊ ጉዳዮች እንደምትጠቀምበት ተገለጸ
ዓለም አቀፍ ኢነርጂ ምክር ቤት ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገሮች ጋር እያካሄደች የምትገኘው የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ስምምነት፣ ከኢኮኖሚ ይልቅ ለፖለቲካ ጥቅሞች ያደላ ነው አለ፡፡ የዓለም ኢነርጂ ምክር ቤት ከሳምንት በፊት ለውኃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር በላከው ደብዳቤ፣ ኢትዮጵያ ለጎረቤት አገሮች ኤሌክትሪክ ሽያጭ...
View Articleኢትዮጵያዊቷን በፌስቡክ ያፈቀረው ዴንማርካዊ ሆቴል ገንዳ ውስጥ ወድቆ ተገኘ
በፌስቡክ የተዋወቃትን ኢትዮጵያዊት ለማግኘት ወደ ኢትዮጵያ የመጣው ዴንማርካዊ የጠበቀውን ባለማግኘቱ ሆቴል ገንዳ ውስጥ ወድቆ ተገኘ።የታዲያስ አዲስን ዘገባ ያዳምጡ።
View Articleሀምሳ አመት በህይወት!?-(ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
. አንድ ጊዜ ከማስተምርበት የትምህርት ክፍል ውጭ ላሉ ተማሪዎች፣ በእንግድነት ተጋብዤ ስለግጥም አረዳድ (poetic interpretation) ገለጻ አድርጌ ነበር፡፡ ታዲያ ከንግግሬ መጨረሻ በተደረገው ውይይት አንዲት ተማሪ፣ ‹‹እስከሶስተኛ ዲግሪ ተምረሀል፤ ገጣሚ ነህ፤ አጫጭር ልቦለዶችንም አሳትመሀል፤ በጋዜጣም...
View Articleአርዕስት አልባ ሀተታ-(ቻላቸው ታደሰ)
የሚከተለውን ዲስኩር የከተብኩት በአጋጣሚ ተወዳጅ የኪነጥበብ ሰው የሆነውን የመኮንን ላዕከን ቀልድ-አዘል አነጋገር ዘይቤ ካሰብኩ በኋላ ነው፡፡ የቀልድ ዕጦት በእውነት ማህበረሰባችን በቀልድ ዕጦት (humor deficit) ስቃይ ላይ ነው፡፡ በቋንቋዎቻችን ውስጥ ቀልዶች/ተረቦች ቢኖሩም በራሳችን መቀለድ ግን አልለመድንም፣...
View Articleበወልቃይት ህዝብ ማንነቱ ዙሪያ የተዘጋጀ ዝግጅት-VOA Amharic
በሰሜን ኢትዮጵያ ሁመራ ምእራባዊ ዞን ወልቃይት የሚኖሩ ወገኖች ”የወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ” የሚል 20 አባላት ያሉት ኮሚቴ መስረተው፣ አማራ እንጂ የትግራይ ተወላጆች አይደለንም፣ ሕወሃት በኢትዮጵያ ስልጣን ሲቆጣጠር በጦር ድል መቶ አካባቢውን ጠቀለለ እንጂ ሲሉ ለቪኦኤ ገልጸዋል። በዚህ...
View Articleበቀናት መካከል የቴሌቪዥን ድራማ ሰው ገደለ!-(የትነበርክ ታደለ)
ይህ ለኔ በውስጥ መስመር የደረሰኝ አሳዛኝ ዜና ነው። እንዳለ አቅርቤዋለሁ። ድራማዎቻችን ህጻናትና ወጣቶቻችንን በስነልቦናና በስነ ምግባር ገደሉ ብለን ስንጮህ ጭራሽ ህይወት ያጠፉ ይዘዋል። ያንብቡትና ፍርድዎን ይስጡ! #EBC #EBS #Shegerfm #Fanafm #AddisAdmas...
View Articleበ50ኛ አመት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ታሪክ ውስጥ አዝናኝ ፕሮግራሞችን ያቀረቡ ባለሞያዎች
ስሙን በተለያየ ግዜ በመቀየር ኤቢሲ ላይ የቆመው የቀድሞው ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን 50ኛ አመቱን ለማክበር ዝግጅት ጀምሯል። የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እንዴት ተጀመረ? በ50 አመት ታሪክ ውስጥ አዝናኝ ፕሮግራሞችን ያቀረቡ ባለሞያዎች እነማናቸው?የእሁድ መዝናኛ ላይ የቀረበው ፕሮግራም መልስ አለው ይመልከቱት።
View ArticleOromia Media Network –በአውሮፓ ህብረት ፓርላማ እና በተ.መ.ድ የሰብዓዊ መብት ኤክስፐርቶች ውሳኔ ላይ...
Oromia Media Network – በአውሮፓ ህብረት ፓርላማ እና በተ.መ.ድ የሰብዓዊ መብት ኤክስፐርቶች ውሳኔ ላይ የተደረገ ውይይት በኢትዮጵያ በገዢው መንግስት በሚፈጸመው የሰብዓዊ መብት እረገጣ ዙርያ በአውሮፓ ህብረት ፓርላማ እና በተ.መ.ድ የሰብዓዊ መብት ኤክስፐርቶች ውሳኔ ላይ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ከዶ/ር...
View Article