የጠቅላይ ሚንስትሩ አማካሪ አቶ አባይ ጸሐዬ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን በሚቃወሙ ሕዝብ ላይ “እየተወሰደ ያለው እርምጃ በቂ አይደለም…እርምጃው ያለምንም ማወላወል መቀጠል አለበት”ሲሉ የተናገሩበት ምስጢራዊ ንግግር የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ይፋ አደረገ:: ከአመት በፊት “የኦሮሞን ሕዝብ ልክ እናስገባዋለን “ያሉት አባይ ጸሐዬ በድጋሚ ሕዝቡ ላይ የሚወሰደው እርምጃ ይቀጥላል ያሉ ሲሆን የኦህዴድ ባለሰልጣናት የሆኑት አቶ አባዱላ ገመዳና አቶ ሙክታር ከድርን “ደካሞች ” ብለዋል።አፈትልኮ የወጣውን ድምጽ ያድምጡ::
↧