በሃረርጌ ተቃውሞ በድጋሚ ተቀስቀሰ::የፕሬዚዳንቱ አማካሪ ወንድም በአግኣዚ ወታደሮች ተገደሉ!!
በሃረርጌ ክፍለ ሃገር በመቻሬ እና አከባቢው ከገጠር እና ከከተማው የተሰባሰቡ ገበሬዎች እና ተማሪዎች የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን እና የሃገሪቱን የከፋ አገዛዝ በመቃወም አደባባይ ለተቃውሞ ዛሬ በማለዳ በድጋሚ መውጣታቸው ታውቋል::የአንደኛ ደርጃ እና የፕሪፓራቶሪ ተማሪዎችን ያካተተው ይህ ታላቅ ተቃውሞ በከተማው ውስጥ...
View Articleህወሓት እንዴት ሰነበተ? (ከተስፋዬ ገብረአብ)
የህወሓትን የጓዳ ወግ ማወቅ አስቸጋሪ የነበረበት ዘመን እንደዋዛ አልፎአል። ዛሬ ቀዳዳቸው በዝቶ፤ ቴክኖሎጂውም አግዞ የፈፀሙት ብቻ ሳይሆን ያሰቡትም በቀላሉ ይገኛል። ዘመኑ የመረጃ ዘመን ነው። መረጃ ከሌለ ምንም ነገር የለም። ለችግሮች መፍትሄም አይገኝም። ወያኔ ዛሬ በአስር ሺዎች ኦሮሞዎችን በገፍ የሚያስረው ስለ...
View Articleየሟቿ አርቲስት ሰብለ ተፈራ ባለቤት የ2 አመት ከ3ወር እስራት ተፈረደበት።
መስከረም 1ቀን 2008ዓም ባለቤቷ በሚያሽከረክረው መኪና ላይ በደረሰው አደጋ ህይወቷን ያጣችው የአርቲስት ሰብለ ተፈራ ባለቤት አቶ ሞገስ ተስፋዬ በቸልተኝነት ባደረሰው አደጋ በሚል በወንጀል ተከሶ ተፈረደበት፡፡ ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረበው አቶ ሞገስ ተስፋዬ ፍርድ ቤቱ በ 2 ዓመት ከ 3 ወር እሥራትና የ1000 ብር...
View Articleመምህር ግርማ ወንድሙ በመቶ ሺህ ብር ዋስትና እንዲወጡ ፍርድ ቤት ቢወስንም ፖሊስ ይግባኝ ጠየቀ።
በዛሬው እለት ታህሳስ 21ቀን 2008 ዓም የመምህር ግርማን ክስ ለመመልከት ቀጠሮ ይዞ የነበረው የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ አራዳ ምድብ ፍርድ ቤት ፖሊስ በተሰጠው የ31ቀን ግዜ ቀጠሮ ምንም አይነት ማስረጃ ሊያቀርብ ባለመቻሉ ፍርድ ቤቱ የ100 ሺህ ብር ዋስ ጠርተው እንዲፈቱ ውሳኔ አሳልፏል። ፖሊስ ” ዛሬ ወደ አድዋ...
View Articleአንድ መምሕር ተገድሏል፤ የሳባት ዓመት ታዳጊ ቆስላለች-VOA Amharic
በኦሮሚያ ክልል የህዝብ ቁጣ ተባብሷል።ተቃውሞው በተለያዩ ቦታዎች እየተደረገ ነው።የመንግስት ወታደሮች መደብደብና በጥይት መግደላቸውን ቀጥለዋል።”ህዝቡ አትግደሉን፣ወታደሮች ከትምህርት ቤቶች ይውጡ፣ የገደሉት ለፍርድ ይቅረቡ፣የታሰሩት ይፈቱ”የሚል ጥያቄ እያቀረበ ነው።በድብደባና በጥይት አልበገር ያለው ህዝብ ላይ...
View Articleሐሳብን የመግለጽ ነጻነት እስከ ማበሳጨት –በፍቃዱ ዘ ሀይሉ
ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ምንድን ነው? ማበሳጨትን ካላካተተ፣ ሕልውና የለውም፡፡” ~ ሰልማን ሩሽዲ ፩ – ማበሳጨት ‹‹በመስከረም ወር 1997፣ ዢላንድስ ፖስተን የተባለ የዴንማርክ ጋዜጣ ነብዩ መሐመድ ላይ የሚሳለቁ ካርቱኖችን ይዞ ወጣ፡፡ የዚህ ሕትመት ዜና በመላው ዓለም እንደተሰማ በየቦታው ያሉ ሙስሊሞች ቁጣቸውን...
View Articleየህዳሴው ገደል እምን ላይ ደረሰ?-(በእውቀቱ ስዩም)
አውሮፕላን መጣ እየገሰገሰ በዘፈን አንደኛ ሙሉቀን መለሰ (እስከመቸ ድረስ ጥላሁን ገሰሰ) የህዳሴው ገደል እምን ላይ ደረሰ? Lol የህዳሴውን ግድብ ወደ “ህዳሴው ገደል” ያሸጋገረውን ስምምነት የፈረመው ሰውየ“ እጁን ለቁርጥማት፤ ደረቱን ለውጋት“ እንዲዳርገው በመመረቅ ወደ ሰላምታየ እገባለሁ፡፡ እንዴት ናችሁ፤...
View Articleየአዲስ አበባ ከተማን ጠቅላላ ስፋት ሁለት እጥፍ መሬት የተሰጠው ካሩቱሪ ተቀማ
ኢትዮጵያ እርሻ ኢንዱስትሪ ውስጥ ብዙ ሲነገርለትና ሲጠበቅ የቆየው የህንዱ ካሩቱሪ አግሮ ፕሮዳክት ኩባንያ ባስመዘገበው ዝቅተኛ ሥራ አፈጻጸም በ ማስጠንቀቂያ ሲሰጠው ቢቆይም፣ ሊሻሻል ባለመቻሉ ታኅሳስ 18 ቀን 2008 ዓ.ም. መሬቱን ተነጠቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ጠቅላላ ስፋት 54 ሺሕ ሔክታር ሲሆን፣ ካሩቱሪ...
View Articleአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የአመቱ ምርጥ ሰው ተብለው ተመረጡ
በኢትዮጵያ መንግስት ከየመን ታፍነው ተወስደው በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የአመቱ ምርጥ ሰው በመባል በኢትዮጵያን ዲጄ እና አጋር ድረገጾቹ ተመረጡ:: አቶ አንዳርጋቸው የተመረጡበትን መስፈርት በማስመልከት ኢትዮጵያን ዲጄ እና አጋር ድረገጾቹ ሲገልጹ፤ ” በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የተጫነውን የጭቆና ቀንበር...
View Articleየመጨረሻዉ መጀመሪያ |አሜሪካ ለምን የአርባ ምንጭ የሰዉ አልባ አይሮፕላን ማስነሻ ጣቢያዋን መተዉ አስፈለጋት? – ከሳዲቅ...
ወደ አለም አቀፉ የዲፕሎማሲ መንደር ቀረብ ቀረብ ማለት ከጀመሩ ወራት ተቆጥረዋል።ከሐያላኑ አገራት ጋር የቀጥታ ሳይሆን የእጅ አዙር የዲፕሎማሲ ጉዞን ሳይጀምሩ አልቀሩም የሚሉም አሉ። በጠመዝማዛዉ መንገድ የሚጓዙት የዲፕሎማሲ ጉዞ ከሚፈልጉበት ቦታ እስኪያደርሳቸዉ ድረስ እምብዛም አትኩሮት አልሳቡም። እርሳቸዉ ግን...
View Articleበቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያና በሕዝቧ ላይ እየደረሰ ስላለው ሁኔታ ከለንደን ደብረጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን...
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። በአሁኑ ወቅት በቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያና በሕዝቧ ላይ እየደረሰ ስላለው ሁኔታ ከለንደን ደብረጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ። “ጻድቃን ጮኹ፤ እግዚአብሔርም ሰማቸው፤ ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው።” (መዝ፡ 34፡ 17) ቅድስት ሀገራችን...
View Articleየዲላ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በቤተክርስቲያንና በመስጊዶች እያደሩነው።
ከሶስት ቀናት በፊት በዲላ ዩኒቨርስቲ ምሽት ላይ በተመሳሳይ ሰአት በፈነዱ 4 ቦንቦች አንድ ተማሪ ወዲያውኑ ሲሞት፣ አንደኛው ሆስታል ከገባ በሁዋላ መሞቱ መዘገቡ ይታወሳል። ፍንዳታውን ተከትሎ 10 ተማሪዎች በጩቤ የተወጉ ሲሆን፣ አንዳንድ ተማሪዎች ለዘጋቢያችን እንደገለጹት ጉዳቱን ያደረሱት የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ...
View Articleየእኔና አየርመንገዳችን ክርክር –የኢ-ፍትሓዊነት ማሳያ?!_(በአቤል ዋበላ)
ያኔ ይደብረኝ ነበር፡፡ መሥሪያ ቤቱ ይደብረኛል፡፡ አለቆቼ ይደብሩኛል፤ የሚጠገ’ኑት አውሮጵላኖች ሽታ ይደብረኛል፡፡ አቧራ የጠገቡት የጥገና መሳሪያዎቼ ይደብሩኛል፡፡ ለምን ይህንን ስህተት ሠራሁ እያልኩኝ ራሴን እጠይቃለሁ፡፡ ለምን በኮሌጅ የተማርኩትን የመሀንዲስነት ሙያ ትቼ ስለምን የአውሮጵላን ጥገና ሙያ ውስጥ...
View Articleኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ ፣ስለ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም
ከፕሮፌሰር መስፍን ጋር በጣም እንተዋወቃልን ከሀይለስላሴ ጊዜ ጀምሮ፡፡ ጠንካራ ሰው ነው፡፡ ሃገር ወዳድ ነው፡፡ ለማንም መሪ አያጎበድድም፡፡ ለማንም የሚያጎነብስ አይደለም፡፡ ለውጡ ሲመጣ ፣ መስፍን እነ አጥናፉ እነ መንግስቱን በቀና መንፈስ ቀረባቸው፡፡ አንዳንድ ሃሳቦችን ይሰጣቸው ነበር፡፡ ይወያያል፡፡ የመርማሪ...
View Articleበነ ኦሞት አግዋ የተከሳሸ መዘገብ የዋለው ችሎት ብይን ሳይሰማ በድጋሚ ተቀጠረ፡፡
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ቸሎት በእነ ኦሞት አግዋ ሶስት ተከሳሾች ባሉበት መዘግብ ለዛሬ ታህሳስ 25 ቀን 2008 ዓ.ም የተቀጠረው ተከሳሾች ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ እና አቃቤ ህግ የሰጠውን ምላሽ መርምሮ ብይን ለመስጠት ቢሆንም ችሎቱን በስብሳቢነት የመሩት የመሃል ዳኛ ታርቀኝ አማረ...
View Articleዝምታ ሰላም አይደለም!! ፕሮፓጋንዳም እድገት አይሆንም!!! -(ግርማ ሠይፉ ማሩ)
ሰሞኑን በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ ተሳትፎ የሚያደርገው ሰው ጤና መሆኑን መጠራጠር የግድ ብሎኛል፡፡ አንዱ ውጭ ሀገር ሆኖ እንደእርሱ ካላቅራራህ ይለኛል፡፡ ሌላው ማንነቱ እንዳይታወቅ መሸጎ እየፃፈ ይፎክርና እንደ እኔ ፎክር ይለኛል፡፡ ለማነኛውም ሁላችንም እንደየ አቅማችን እና ችሎታችን፣ ምን አልባትም ድፍረታችን ያህል...
View Articleበኦሮሚያ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ውስጥ መነሳሳት የፈጠረው ፍቃዱ ሹመታ ከእስር ቤት አምልጦ ግብጽ ገባ
በኦሮሚያ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ውስጥ ትልቅ መነሳሳት የፈጠረው ፍቃዱ ሹመታ በመሐበራዊ ሚዲያ እና ድረገጾች ምስሉ በሰፊው መለቀቁን ተከትሎ በመንግስት ወታደሮች ተይዞ የታሰረ ቢሆንም ትግሉን በሚደግፉ ወታደሮች ተለቆ ከአገር በመውጣት ግብፅ ካይሮ እንደሚገኝ ታወቀ። በእስር ላይ እያለ ድብደባና የተለያዩ ማሰቃያዎች...
View Articleዛሬ በአዳማ ዩኒቨርሲቲ እና በምስራቅ ሃረርጌ የተቃውሞ ሰልፎ ተደረገ – VOA Amharic
በኦሮሚያ ልዩ ልዩ አካባቢዎች ዛሬ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂደዋል። በዛሬው እለት በአዳማ ዩኒቨርሲቲና በምስራቅ ሃረርጌ የተቃውሞ ሰልፎች ነበሩ ያለው ቪኦኤ እንደሰሞኑ ሁሉ የአድማ በታኝን የመከላከያ ኃይሎች ሰልፈኞች ላይ ጥቃት አድርሰዋል ሲል ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል። በሌላ በኩል ባለፈው ሳምንት በዲላ ዩኒቨርሲቲ...
View Articleየአግድሞሽ ቅራኔ ወጎች መዘዝ-(ቻላቸው ታደሰ)
መነሻዬ ሰሞኑን “ሐጎስ”፣ “ቶላ” እና “እርገጤ” የተሰኙ ሦስት የልቦለድ ገፀ ባህሪያትን መሰረት ያደረገውና እንደ ሰደድ እሳት ማህበራዊ ሜዲያውን እያዳረሰ ያለው ነገር ነው… በበኩሌ የ“ሐጎስ፣ ቶላ እና እርገጤ ወግ” (A Tale of Hagos, Tolla and Erigete” በማለት ሰይሜዋለሁ… በስነ ፅሁፍ አውድ...
View Articleበአዳማና በሦስት የተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ዛሬም የተቃዉሞ ስልፍ ቀጥሏል-VOA Amharic
በኦሮሚያ ህዘባዊ ተቃውሞው ዛሬም ቀጥሎ ውሏል። በምእራብ ሃረርጌ የመሳላ ከተማ ተማሪዎች ባካሄዱት ተቃውሞ የኦሮሚያን ገበሬዎች ያፈናቅላል የተባለውን ማስተር ፕላን አውግዘው በተቃውሞ ሳቢያ የታሰሩ ሁሉ እንዲፈቱና የተገደሉ ሰዎች ቤተሰቦች ካሳ እንዲከፈላቸው ጠይቀዋል ሲል ቪኦኤ ዘግቧል። ዛሬ በተካሄደው ሰልፍ ላይ ሁለት...
View Article