Quantcast
Channel: Kalkidan Amharic – Kal Tube
Browsing index pages (212 articles)
↧

Oromia Media Network –በአውሮፓ ህብረት ፓርላማ እና በተ.መ.ድ የሰብዓዊ መብት ኤክስፐርቶች ውሳኔ ላይ...

Oromia Media Network – በአውሮፓ ህብረት ፓርላማ እና በተ.መ.ድ የሰብዓዊ መብት ኤክስፐርቶች ውሳኔ ላይ የተደረገ ውይይት በኢትዮጵያ በገዢው መንግስት በሚፈጸመው የሰብዓዊ መብት እረገጣ ዙርያ በአውሮፓ ህብረት ፓርላማ እና በተ.መ.ድ የሰብዓዊ መብት ኤክስፐርቶች ውሳኔ ላይ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ከዶ/ር...

View Article


በ50ኛ አመት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ታሪክ ውስጥ አዝናኝ ፕሮግራሞችን ያቀረቡ ባለሞያዎች

ስሙን በተለያየ ግዜ በመቀየር ኤቢሲ ላይ የቆመው የቀድሞው ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን 50ኛ አመቱን ለማክበር ዝግጅት ጀምሯል። የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እንዴት ተጀመረ? በ50 አመት ታሪክ ውስጥ አዝናኝ ፕሮግራሞችን ያቀረቡ ባለሞያዎች እነማናቸው?የእሁድ መዝናኛ ላይ የቀረበው ፕሮግራም መልስ አለው ይመልከቱት።

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቀናት መካከል የቴሌቪዥን ድራማ ሰው ገደለ!-(የትነበርክ ታደለ)

ይህ ለኔ በውስጥ መስመር የደረሰኝ አሳዛኝ ዜና ነው። እንዳለ አቅርቤዋለሁ። ድራማዎቻችን ህጻናትና ወጣቶቻችንን በስነልቦናና በስነ ምግባር ገደሉ ብለን ስንጮህ ጭራሽ ህይወት ያጠፉ ይዘዋል። ያንብቡትና ፍርድዎን ይስጡ! ‪#‎EBC‬ ‪#‎EBS‬ ‪#‎Shegerfm‬ ‪#‎Fanafm‬ ‪#‎AddisAdmas‬...

View Article

በወልቃይት ህዝብ ማንነቱ ዙሪያ የተዘጋጀ ዝግጅት-VOA Amharic

በሰሜን ኢትዮጵያ ሁመራ ምእራባዊ ዞን ወልቃይት የሚኖሩ ወገኖች ”የወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ” የሚል 20 አባላት ያሉት ኮሚቴ መስረተው፣ አማራ እንጂ የትግራይ ተወላጆች አይደለንም፣ ሕወሃት በኢትዮጵያ ስልጣን ሲቆጣጠር በጦር ድል መቶ አካባቢውን ጠቀለለ እንጂ ሲሉ ለቪኦኤ ገልጸዋል። በዚህ...

View Article

አርዕስት አልባ ሀተታ-(ቻላቸው ታደሰ)

የሚከተለውን ዲስኩር የከተብኩት በአጋጣሚ ተወዳጅ የኪነጥበብ ሰው የሆነውን የመኮንን ላዕከን ቀልድ-አዘል አነጋገር ዘይቤ ካሰብኩ በኋላ ነው፡፡ የቀልድ ዕጦት በእውነት ማህበረሰባችን በቀልድ ዕጦት (humor deficit) ስቃይ ላይ ነው፡፡ በቋንቋዎቻችን ውስጥ ቀልዶች/ተረቦች ቢኖሩም በራሳችን መቀለድ ግን አልለመድንም፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሀምሳ አመት በህይወት!?-(ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

. አንድ ጊዜ ከማስተምርበት የትምህርት ክፍል ውጭ ላሉ ተማሪዎች፣ በእንግድነት ተጋብዤ ስለግጥም አረዳድ (poetic interpretation) ገለጻ አድርጌ ነበር፡፡ ታዲያ ከንግግሬ መጨረሻ በተደረገው ውይይት አንዲት ተማሪ፣ ‹‹እስከሶስተኛ ዲግሪ ተምረሀል፤ ገጣሚ ነህ፤ አጫጭር ልቦለዶችንም አሳትመሀል፤ በጋዜጣም...

View Article

ኢትዮጵያዊቷን በፌስቡክ ያፈቀረው ዴንማርካዊ ሆቴል ገንዳ ውስጥ ወድቆ ተገኘ

በፌስቡክ የተዋወቃትን ኢትዮጵያዊት ለማግኘት ወደ ኢትዮጵያ የመጣው ዴንማርካዊ የጠበቀውን ባለማግኘቱ ሆቴል ገንዳ ውስጥ ወድቆ ተገኘ።የታዲያስ አዲስን ዘገባ ያዳምጡ።

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ለጎረቤት አገሮች የምትሸጠው ኤሌክትሪክ እርካሽና ለፖለቲካዊ ጉዳዮች እንደምትጠቀምበት ተገለጸ

ዓለም አቀፍ ኢነርጂ ምክር ቤት ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገሮች ጋር እያካሄደች የምትገኘው የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ስምምነት፣ ከኢኮኖሚ ይልቅ ለፖለቲካ ጥቅሞች ያደላ ነው አለ፡፡ የዓለም ኢነርጂ ምክር ቤት ከሳምንት በፊት ለውኃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር በላከው ደብዳቤ፣ ኢትዮጵያ ለጎረቤት አገሮች ኤሌክትሪክ ሽያጭ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ አቶ በቀለ ገርባ ለየካቲት 11 ቀን 2008 ዓ.ም ተቀጠሩ

በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ፣ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ተፈጥሮ በነበረ ሁከት ምክንያት፣ ተጠርጥረው በታሰሩት አቶ በቀለ ገርባና በሌሎች ተጠርጣሪዎች ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ተጨማሪ የ28 ቀናት የምርመራ ጊዜ ዓርብ ጥር 13 ቀን 2008 ዓ.ም. ተጠየቀባቸው፡፡ የኦሮሞ ፌዴራሊስት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህግ እና ደንብ የጣሰው ማነው? -(እያስጴድ ተስፋዬ)

ሞልቶ ሲንተረከክ እንሸሽገው ቢባል በየት በኩል; ሰብቶ ደልቦ እራፊ ሰውነቱን አልሸፍን ሲል አደባባይ ወጥቶ በሰው አይን መመታቱ አይቀሬ ነው፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ምንም አልፅፍም ብዬ ነበር….ለማን ነው የምፅፈው; ማንስ ምን አግብቶት ነው የምንፅፍለት; እያልኩ፡፡ ደግሞ ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሀል አይነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መተማ እና ጋላባት- ድንበር አልባው የጠረፍ ፍቅር-(ቻላቸው ታደሰ)

መለስና አልበሽር ሰይጣናቸው ተነስቶባቸው የተኮራረፉ ጊዜ ለተወሰኑ ዓመታት በሁለቱ ፍቅረኛሞች- ጋላባት እና መተማ- ላይ ድንበሩን ጥርቅም አድርገው ዘጉባቸው፡፡ መተማን ለመጀመሪያ ጊዜ የተረገጥኳት ያኔ ከአስራ ሰባት ዓመታት በፊት በ1991 ዓ.ም ነበር፡፡ ያኔ መተማ ህይወት አልባ፣ ፀጥ ረጭ ያለች ከተማ ሆና ነበር፡፡...

View Article

በኦሮሚያ የሕዝቡ ተቃውሞ ቀጥሏል “የታሠሩ ይፈቱ፣ገዳዮች ለፍርድ ይቅረቡ፣ለሞቱት ቤተሰቦች ካሳ ይከፈል-VOA Amharic

በኦሮሚያ ክልል የተጀመረው ህዝባዊ ተቃውሞ ትላንትም ቀጥሎ ውሏል።የኦሮሚያ ክልል መስተዳደር እቅዱ መሰረዙን ከሁለት ሳምንታት በፊት ቢያስታውቅም ህዝቡ ማስተር ፕላኑ ተሰረዘ መባሉ የማታለያ ዘዴ ካልሆነ በቀር ለምን የታሠሩ አይፈቱም? ለምን ለሞቱ ሰዎች ቤተሰቦች ካሳ አይከፈልም? ሲሉ ይጠይቃሉ ሲል ቪኦኤ ምሽት ላይ...

View Article

እንደ አቶ አባይ ፀሃዬ አባባል በኦሮሚያ ውስጥ መንግስት ለወሰደው እርምጃ ተጠያቂው ኦ.ህ.ዴ.ድ ነውን ?

እንደ አቶ አባይ ፀሃዬ አባባል በኦሮሚያ ውስጥ መንግስት ለወሰደው እርምጃ ተጠያቂው ኦ.ህ.ዴ.ድ ነውን ?የኦሮሞን ህዝብ ማነው የዘረፈው? የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ በሚንስትር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ አባይ ፀሐዬ የመንግስት ደጋፊ ለሆነው ድህረ ገጽ ለሆርን አፌይርስ በሰጡት ቃለምልልስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባለ መሰንቆውና ባለ ወለሎው (በእውቀቱ ስዩም)

“ ሮድ ደሴት” በተባለ አገር ውስጥ እንደ እንደምኖር የነገርኩት ጓደኛየ“ እና ባሣ አጥማጅነት ነው የምትተዳደረው?”ብሎኛል፡፡ ሮድ ደሴት አበሻ እጥረት ክፉኛ ከሚያጠቃቸው ክልሎች አንዱ ነው ፡፡ አሁን ምድሩም ሰማዩም ሰውም ነጭ ነው፡፡ ያገር ሰው በጣም ይናፍቀኛል፡፡ የሆነ ያበሻ ዓይነ ውሃ ያለው አልፎ ሒያጅ መንገድ...

View Article

ለጥያቄዎ መልስ፡ ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳ እና አቶ ኤልያስ ግደይ

የአዲስ አበባ እና የፊንፊኔ ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ይደረጋል መባሉ ያስከተለው ተቃውሞን ተከትሎ በርካቶች ሞተዋል፣ታስረዋል፣ቆስለዋል።የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ )ዕቅዱን መሠረዙ የሚታወስ ሲሆን በርካታ የቪኦኤ አድማጮች በዕቅዱና ዕቅዱን ተከትሎ በተነሣው ህዝባዊ ተቃውሞ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሊቀ ጳጳሱ መኖርያ ቤት ቦምብ ፈነዳ ፤ አምስት የሀገረ ስብከቱ አላፊዎች እና ሠራተኞች ተጠርጥረዋል

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በብፁዕ አቡነ ኤፍሬም የደብረ ብርሃን መኖርያ ቤታቸው፣ ታኅሣሥ 26 ቀን 2008 ዓ.ም. ምሽት ቦምብ መፈንዳቱ ተገለጸ፡፡ በመንበረ ጵጵስናው የሊቀ ጳጳሱ መኖርያ በሚገኘው ዕቃ ቤት አጠገብ የፈነዳው ቦምቡ፣ በብፁዕ አቡነ ኤፍሬምም...

View Article

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቀጥሏል-VOA Amharic

በተለያዩ የኦሮሚያ ክልሎች በህዳር ወር ህዝባዊ ተቃውሞ ቀጥሏል።በምዕራብና በምስራቅ የኦሮሚያ ክልሎች በሚገኙ ከተሞች የመንግስት ወታደሮች ክልላችንን ለቀው ይውጡ፣ግድያ ፣እስራትና ድብደባ ይቁም የሚሉ ጥያቄዎች በማሰማት ላይ ናቸው። በመኢሶ ሲካሄድ የሰነበተው ተቃውሞ ሰባተኛ ቀኑን መያዙን የዘገበው ቪኦኤ ተመሳሳይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ፡ የግማሽ ምዕተ ዓመት ጉዞ -(በዘላለም ክብረት)

ኢሕአዴግ ስልጣን ከያዘ ይሄው 25 ዓመታት እየሆነው ነው፡፡ ይሄም በጆን አቢኒክ ቋንቋ ኢሕአዴግን በኢትዮጵያ የሪፐብሊክ ታሪክ (ከዘውዱ አገዛዝ በኋላ) ለረጅም ጊዜ ስልጣን ላይ የቆየው ስርዓት ያደርገዋል፡፡ ኢሕአዴግ ወደ ስልጣን በወጣበት ወቅት የዓለም ፖለቲካዊ ምህዳር ከግራ ወደ ቀኝ ያደረገው ሽግግር ኢሕአዴግ ይዞት...

View Article

የኦሮምኛ ተናጋሪ አብያተ ክርስቲያን ኅብረት ጥያቄዎቹን አቀረበ-VOA Amharic

የኦሮሞ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያን ኅብረት መሪዎች ሰሞኑን ዋሺንግተን ዲሲ ተገኝተው ከኢትዮጵያ አምባሣደር አቶ ግርማ ብሩና ከዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤትና ከውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል፡፡ የኅብረቱ ፕሬዚዳንት ፓስተር ዶ/ር ገመቹ ኦላና ለቪኦኤ በሰጡት ቃለምልልስ በዩናይትድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ ፍ/ቤቱ የአቃቤ ህግ የደህንነት መ/ቤት ማስረጃ ‹ኦርጅናሉ› እንዲቀርብ አዘዘ

በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ በሽብር ከተከሰሱበት በሥር ፍርድ ቤት በነጻ ተሰናብተው አቃቤ ህግ በጠየቀባቸው ይግባኝ ጉዳያቸው በጠ/ፍ/ቤት እየታየ የሚገኙት የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ከብሄራዊ ደህንነት ተገኘ የተባለው የአቃቤ ህግ ማስረጃ ‹ኦርጅናሉ› እንዲቀርብ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡ በእነ ሀብታሙ አያሌው...

View Article
Browsing index pages (212 articles)